“የዘረ መል ቅይስ አካል ምርት ኢትዮጵያ ውስጥ እንዳይካሄድ መንግሥትን ጠይቀናል” - ስዩም ኃብተማሪያም

Seyoum Habtemariam Source: Supplied
አቶ ስዩም ኃብተማሪያም - የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚቴ - በጀርመን፤ ኮሚቴያቸው ስለምን ለኢትዮጵያ መንግሥት የዘረ መል ቅይስ አካል (GMO) ውሳኔውን እንዲሰርዝ እንደጠየቀ ይናገራሉ።
Share
Seyoum Habtemariam Source: Supplied
SBS World News