ዶ/ር ሽመልስ አርአያ፤ የእርሻና ልማት ምጣኔ ሃብት ተጠባቢና የልማት ባንክ አማካሪ፤ የኢትዮጵያን አባልነት አክሎ የብሪክስ 15ኛ ጉባኤ ፋይዳዎችን፣ ሊያስገኛቸውና ሊያስከትላቸው የሚችላቸውን ሉላዊ ምጣኔ ሃብታዊና ፖለቲካዊ ተፅዕኖዎች አስመልክተው ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የብሪክስ ዓላማና ጉዞ
- የኢትዮጵያ የብሪክስ አባልነት ሊያስገኛቸው የሚችሉ ትሩፋቶችና ሊያሳድሩ የሚችሏቸው ተፅዕኖዎች
- የዶላር ዋጋን "ሚዛን" የማስጠበቅ ጥረቶች አዎንታዊና አሉታዊ ተፅዕኖዎች
Share






