ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህ፤ የምጣኔ ሃብትና አስተዳደር ባለሙያ፣ በጀርመን የመኪና ኩባንያ የዘላቂ ልማትና ብዝኅነት ሥራ አስኪያጅ፤ ከነዳጅና ናፍጣ ወደ ኤሌክትሪክ ኃይል መኪና ሽግግርን ፋይዳዎች በንፅፅሮሽ አንስተው ያስረዳሉ።
አንኳሮች
- የባትሪ ቴክኖሎጂ
- የኤሌክትሪክ መኪና አዎንታዊና አሉታዊ ጎኖች
- የአየር ንብረት ለውጥና የኤሌክትሪክ መኪና
Share

Published
Updated
By Kassahun Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends



