“በእጅ የያዙት ወርቅ መዳብ ሆኖብን ነው እንጂ፤ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነትን የመሰለ ነገር የለም” - ሲራክ አስፋው

Source: Supplied
አቶ ሲራክ አስፋው፤ የኔዘርላንድስ ነዋሪ ኢትዮጵያዊ ናቸው። የ18ኛው ክፍለ ዘመን የኢትዮጵያ ዘውድ ድንገት ቤታቸው እንደምን ገብቶ እንዳይወጣ አድርገዋል። ዘውዱንም ለ21 ዓመታት ደብቀው አቆይተው ወደ ታሪካዊ ሥፍራው ጨለቆት ቤተክርስቲያን በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በኩል እንዲደርስ በማድረጋቸውና ከ41 ዓመታት የስደት ሕይወት በኋላ አገራቸውንና ሕዝባቸውን በማየታቸው ስላደረባቸው ገደብ የለሽ ሐሴት ይናገራሉ።
Share