“ዘውዱን አንዳገኘው የረዳኝ ሥላሴ ነው፤ ለኢትዮጵያ መሪ በማስረከቤም ለአምላክ ታላቅ ምሥጋና አለኝ” ሲራክ አስፋው

Sirak Asfaw (L), and PM Abiy Ahmed (R) Source: Courtesy of PMO
አቶ ሲራክ አስፋው፤ የኔዘርላንድስ ነዋሪ ኢትዮጵያዊ ናቸው። የ18ኛው ክፍለ ዘመን የኢትዮጵያ ዘውድ ድንገት ቤታቸው እንደምን ገብቶ እንዳይወጣ እንዳደረጉ፤ዘውዱንም ለ21 ዓመታት ደብቀው አቆይተው ወደ ታሪካዊ ሥፍራው ጨለቆት ቤተክርስቲያን እንዲደርስ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በኩል እንደምን እንዳስረከቡ ይናገራሉ።
Share