“ኦሮሚያ ውስጥ ተወዳድረን እናሸንፋለን፤ የበለጸገች ኢትዮጵያ ውስጥ የኦሮሞ ሕዝብ የሚጨመርለት እንጂ የሚቀነሰበት ነገር የለም” - ታየ ደንደአ

Taye Dendea Source: Courtesy of PD
አቶ ታየ ደንደአ - የብልፅግና ፓርቲ ኦሮሚያ ቅርንጫፍ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ፤ ፓርቲያቸው በመጪው የነሐሴ 2012 አገር አቀፍ ምርጫ ያለውን ዝግጁነትና ብቃት አስመልክተው ይናገራሉ።
Share
Taye Dendea Source: Courtesy of PD
SBS World News