Prof. Abdiweli Mohamed Ali, the former Prime Minister of Somalia and President of Puntland. Credit: AM.Aliየቀድሞው የሶማሊያ ጠቅላይ ሚኒስትርና የፑንትላንድ ፕሬዚደንት ፕሮፌሰር አብዲወሊ መሐመድ ዓሊ፤ በሶማሊያ ውስጣዊ ችግሮች፣ በሶማሊያ የኢትዮጵያ ወታደራዊ ጣልቃ ገብነትና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች ዙሪያ የተካሔደ ውይይት (March 2017)። የSBSን 50ኛ ዓመት ክብረ በዓል ምክንያት በማድረግ የቀረበ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
የቀድሞው የሶማሊያ ጠቅላይ ሚኒስትርና የፑንትላንድ ፕሬዚደንት ፕሮፌሰር አብዲወሊ መሐመድ ዓሊ፤ በሶማሊያ ውስጣዊ ችግሮች፣ በሶማሊያ የኢትዮጵያ ወታደራዊ ጣልቃ ገብነትና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች ዙሪያ የተካሔደ ውይይት (March 2017)። የSBSን 50ኛ ዓመት ክብረ በዓል ምክንያት በማድረግ የቀረበ።
አንኳሮች
- አለመረጋጋት
- የሶማሊያ ችግሮች
- ከኢትዮጵያ የግዛት ይገባኛል ጥያቄ
- ተስፋ