Samson Kebede (L), Eyob Esubalew (C), and Yonas Mulugeta (L). Credit: Kebede, Esubalew, and Mulugetaበኮሮናቫይረስ ወረርሽ ሳቢያ ለሁለት ዓመታት ተቋርጦ የነበረው ዓመታዊው የቪክቶሪያ እግር ኳስ ውድድርና ባሕላዊ ዝግጅት ዘንድሮ ከዲሴምበር 26 - 27 / ታህሳስ 16 - 17 በ 49/29-49 Federation BLVD, Truganina ይካሔዳል። የዝግጅቱ አስተባባሪዎች በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር፣ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ስፖርትና ባሕል ፌዴሬሽን፣ የይድነቃቸው ተሰማ ማኅበራዊ እግር ኳስ ክለብና ሰላም ማኅበራዊ ክለብ ናቸው።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
በኮሮናቫይረስ ወረርሽ ሳቢያ ለሁለት ዓመታት ተቋርጦ የነበረው ዓመታዊው የቪክቶሪያ እግር ኳስ ውድድርና ባሕላዊ ዝግጅት ዘንድሮ ከዲሴምበር 26 - 27 / ታህሳስ 16 - 17 በ 49/29-49 Federation BLVD, Truganina ይካሔዳል። የዝግጅቱ አስተባባሪዎች በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር፣ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ስፖርትና ባሕል ፌዴሬሽን፣ የይድነቃቸው ተሰማ ማኅበራዊ እግር ኳስ ክለብና ሰላም ማኅበራዊ ክለብ ናቸው።
አንኳሮች
- የእግር ኳስና ባሕላዊ ዝግጅት
- ኢትዮጵያዊ አንድነት
- ማኅበራዊ ግኝኑነት