“ኢትዮጵያን የግብፅ የውኃ ቅኝ ለማድረግ የሚሞክርን አካሄድ ኢትዮጵያ አትቀበልም፤ ታዛቢውም ታዛቢነቱን መሳት የለበትም” - ዘሪሁን አበበ ይግዛው

Zerihun Abebe Yigzaw Source: Supplied
አቶ ዘሪሁን አበበ ይግዛው - በእንግሊዝ የኢትዮጵያ ኤምባሲ የፖለቲካ ጉዳይ ኃላፊና በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የታላቁ ሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያ የድርድር ልዑክ ቡድን አባል፤ በዩናይትድ ስቴትስና የዓለም ባንክ ታዛቢነት በኢትዮያ፣ ግብጽና ሱዳን መካከል በተከታታይነት በተካሄዱ ድርድሮች ላይ ኢትዮጵያ ለምን እንደተሳተፈች፣ የድርድሩን ጅማሮ ሂደትና ዩናይትድ ስቴትስ እንደምን ወደ ግብጽ ወገን ልታዘም እንደቻለች ያስረዳሉ።
Share