“በእኛ አረዳድ እንቦጭ ወደ ሕዳሴ ግድብ ሔዷል። ተፅዕኖ ያሳድራል።” - ዶ/ር አያሌው ወንዴ

Dr Ayalew Wende Source: Supplied
ዶ/ር አያሌው ወንዴ - የጣና ሐይቅና ሌሎች ውኃማ አካላት ጥበቃና ልማት ኤጀንሲ ዋና ሥራ አስኪያጅ፤ በጣና ሐይቅ ላይ ተከስቶ ያለውን የእምቦጭ አረም ለመከላከልና ለማጥፋት ኤጀንሲያቸው ገጥመውት ስላሉት ተግዳሮቶችና እያደረገ ስላለው ጥረቶች ይናገራሉ።
Share