ከአንድ ፐርሰንት በላይ ሰብዓዊ ፍጡራን ስደተኞች ናቸው

Rohingya refugees walk through one of the arterial roads at the Kutupalong refugee camp in Cox's Bazar, Bangladesh Source: AAP
ከ97 ሰዎች አንድ ወይም ከምድራችን ሰብዓዊ ፍጡራን አንድ ፐርሰንቱ በግጭት፣ በሰቆቃ ድርጊትና ጥቃቶች ሳቢያ ቀያቸውን ለቅቀው ለመውጣት ግድ ተሰኝተዋል።
Share