"ኢትዮጵያውያን ወላጆች ልጆችን ማሳደግ የሚፈልጉት ኢትዮጵያ ውስጥ እንዳደጉበት ነው፤ እሱ ደግሞ እዚህ አገር አይሆንም" ሰላማዊት ግዛው16:44Selamawit Gizaw. Credit: SBS AmharicSBS AmharicView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (12.32MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ሰላማዊት ግዛው፤ ከአገር ቤት ወደ አውስትራሊያ የሚመጡ ወጣቶች ስለሚገጥሟቸው የሕይወት ፈተናዎች፣ የወላጆችና ልጆች የሁለት ዓለም አተያዮችና ራሷን በነገ ውስጥ እንደምን ማየት እንደምትሻ አንስታ ትናገራለች።አንኳሮችከአገር ቤት የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ያልጨረሱ ተማሪዎችን የሚገጥሟቸው ተግዳሮቶችየወላጆችና ልጆች ግንኙነት አሉታዊና አዎንታዊ ተፅዕኖዎችየሕይወት ትልሞችተጨማሪ ያድምጡከሐዋሳ እስከ አውስትራሊያ "ኢትዮጵያ ሳለሁ፤ አውስትራሊያ ውስጥ ካንጋሩ ጎዳና ላይ ሁሉ የሚታይ ይመስለኝ ነበር"ሰላማዊት ግዛውShareLatest podcast episodesከእሥራኤል እሥር ቤት የወጡ አውስትራሊያውያን የአውስትራሊያ ፌዴራል መንግሥት ድጋፍ አሳፋሪ ነው አሉኢትዮጵያ የአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነት ትግበራዋን ከዓርብ አንስታ በይፋ ትጀምራለችየአውስትራሊያውያን - አይሁዳውያን ማኅበረሰብ አባላት ኦክቶበር 7 በሐማስ የተገደሉ እሥራኤላውያንን ሁለተኛ ዓመት ዝክረ መታሰቢያ አስበው ዋሉ#96 At a swimming lesson (Med)