ከሐዋሳ እስከ አውስትራሊያ "ኢትዮጵያ ሳለሁ፤ አውስትራሊያ ውስጥ ካንጋሩ ጎዳና ላይ ሁሉ የሚታይ ይመስለኝ ነበር"ሰላማዊት ግዛው13:47Selamawit Gizaw. Credit: SBS Amharic / Paul Kane/Getty ImagesSBS AmharicView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (10.24MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ሰላማዊት ግዛው፤ ከሐዋሳ እስከ አውስትራሊያ ያለ የሕይወት ጉዞዋን፣ የቋንቋ፣ የትምህርትና ኑሮ ትግሎችንና ስኬቶችን አንስታ ታወጋለች።አንኳሮችውልደትና ዕድገትየኑሮ ጅማሮ በአገረ አውስትራሊያከትምህርት ቤት ወደ መሥሪያ ቤትተጨማሪ ያድምጡ"ኢትዮጵያውያን ወላጆች ልጆችን ማሳደግ የሚፈልጉት ኢትዮጵያ ውስጥ እንዳደጉበት ነው፤ እሱ ደግሞ እዚህ አገር አይሆንም" ሰላማዊት ግዛውShareLatest podcast episodesከእሥራኤል እሥር ቤት የወጡ አውስትራሊያውያን የአውስትራሊያ ፌዴራል መንግሥት ድጋፍ አሳፋሪ ነው አሉኢትዮጵያ የአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነት ትግበራዋን ከዓርብ አንስታ በይፋ ትጀምራለችየአውስትራሊያውያን - አይሁዳውያን ማኅበረሰብ አባላት ኦክቶበር 7 በሐማስ የተገደሉ እሥራኤላውያንን ሁለተኛ ዓመት ዝክረ መታሰቢያ አስበው ዋሉ#96 At a swimming lesson (Med)