Melake Tsehay Qomos Aba Gebreselassie Gobena. Credit: G.Gobenaመልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረ ሥላሴ ጎበና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን የሰሜን አፍሪካ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ፤ ስለ በዓለ ደብረ ታቦር በሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አከባበር ይገልጣሉ። መንፈሳዊ ጥሪም ያቀርባሉ።
መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረ ሥላሴ ጎበና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን የሰሜን አፍሪካ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ፤ ስለ በዓለ ደብረ ታቦር በሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አከባበር ይገልጣሉ። መንፈሳዊ ጥሪም ያቀርባሉ።
አንኳሮች
- የደብረ ታቦር ቃለ ትርጓሜ
- ታሪካዊ ዳራ
- ፋይዳዎች
- ተምሳሌነት