ኒው ሳውዝ ዌይልስ፤ምርጫ 2023

Chris Minns and Dominic Perrottet.jpg

NSW Labor Leader Chris Minns (L), and NSW Premier Dominic Perrottet (R). Credit: AAP Image/Bianca De Marchi

በየአራት ዓመቱ የሚካሔደው የኒው ሳውዝ ዌይልስ ክፍለ አገራዊ ምርቻ ቅዳሜ ማርች 25 ይከናወናል። የምርጫ መመዘኛን የሚያሟሉ ዜጎችም የመመረጥ ግዴታቸውን መወጣት ይጠበቅባቸዋል። ከምርጫ በፊትና በምርጫ ዕለት ሊከውኗቸው የሚገቡ የምርጫ ሂደቶችን እነሆን።


አንኳሮች
  • ኒው ሳውዝ ዌይልስ ውስጥ ድምፅ ለመስጠት መሥፈርቶችን የሚያሟሉ ሁሉ፤ ምዝገባ አካሂደው በፌዴራል፣ ክፍለ አገርና የአካባቢ መንግሥት ምርጫዎች ድምፃቸውን ለመስጠት ግድ ይሰኛሉ።
  • የኒው ሳውዝ ዌይልስ የምርጫ ኮሚሽን የምርጫ መረጃን ከእንግሊዝኛ ውጪ ከ20 በላይ በሆኑ ቋንቋዎች ያቀርባል።
  • የኦንላይን ምርጫ ሥርዓት iVote በአሁኑ ምርጫ ግብር ላይ አይውልም።

Share
Follow SBS Amharic

Download our apps
SBS Audio
SBS On Demand

Listen to our podcasts
Independent news and stories connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians.
Ease into the English language and Australian culture. We make learning English convenient, fun and practical.
Get the latest with our exclusive in-language podcasts on your favourite podcast apps.

Watch on SBS
SBS World News

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service
ኒው ሳውዝ ዌይልስ፤ምርጫ 2023 | SBS Amharic