“የደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ዕገታ እንደ ኢትዮጵያዊ ያሳፈረን፣ ያሳዘነንና ያሰቀቀን ፖለቲካዊና የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት ሆኖ አግኝተነዋል” - ፕሮፌሰር ጌታቸው በጋሻው

Prof Getachew Begashaw (L), Tsigereda Mulugeta (C), Dr Sherif Seid (R) Source: SBS Amharic, GB, and TM
ፕሮፈሰር ጌታቸው በጋሻው፤ የራዕይ ኢትዮጵያ ፕሬዚደንት፣ ዶ/ር ሸሪፍ ሰዒድ - በአውስትራሊያ ፌዴራል መንግሥት የ Clean Energy Regulator የሕግ አማካሪና ወ/ሮ ጽጌረዳ ሙሉጌታ - የዓለም አቀፍ የአማራ ሕብረት የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊና የኢትዮጵያ ማኅበረሰባዊ ድርጅቶች ትብብር አስተባባሪ ኮሚቴ አባል፤ የታገቱ የደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ጉዳይና የሕግ የበላይነት መከበርን አስመልክቶ አተያያቸውን ያጋራሉ።
Share