“የክልል ልዩ ኃይልና ሚሊሺያ ከጎሣ ፌዴራሊዝም ጋር በሕግ ሊታገድ ይገባል” ጋዜጠኛ አብርሃ በላይ

Abraha Belay (L-T), Tedla Asfaw (L-B) and Elias Wondimu (L) Source: Getty Images, AB and TA
አቶ አብርሃ በላይ የኢትዮ ሚዲያ ዋና አዘጋጅ፣ አቶ ተድላ አስፋው የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋችና አቶ ኤልያስ ወንድሙ የፀሐይ አሳታሚ ድርጅት መሥራችና ዋና ሥራ አስኪያጅ፤ የዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ጥናቶች መድብል ዋና አዘጋጅ “የኢትዮጵያ የወደፊት አቅጣጫ ወዴት?” በሚል ርዕሰ አጀንዳ ላይ አተያያቸውን ያጋራሉ።
Share