Australian Deputy Prime Minister and leader of the National Party, Barnaby Joyce. Source: Gettyየናሽናልስ ፓርቲ የአንድ ክፍለ ዘመን ዕድሜ አሸምግሏል። ዋነኛ ተቀዳሚ አጀንዳው የገበሬዎችንና የገጠር ነዋሪዎችን ጥቅሞች ማስጠበቅ ነው። ናሽናልስ ቀኝ ዘመም ወግ አጥባቂ ፓርቲ ሲሆን፤ ከአውስትራሊያ ሊብራል ፓርቲ ጋር ጥምር መንግሥትና ተቃዋሚ አካል በመሆን ከሰባት አሠርት ዓመታት በላይ አሳልፏል።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
የናሽናልስ ፓርቲ የአንድ ክፍለ ዘመን ዕድሜ አሸምግሏል። ዋነኛ ተቀዳሚ አጀንዳው የገበሬዎችንና የገጠር ነዋሪዎችን ጥቅሞች ማስጠበቅ ነው። ናሽናልስ ቀኝ ዘመም ወግ አጥባቂ ፓርቲ ሲሆን፤ ከአውስትራሊያ ሊብራል ፓርቲ ጋር ጥምር መንግሥትና ተቃዋሚ አካል በመሆን ከሰባት አሠርት ዓመታት በላይ አሳልፏል።