“ተቃዋሚ የታለ? ውጭ ያለው ፉከራ ነው - አገር ውስጥ ያለው ጭጭ ነው” - ፕ/ር መስፍን ወልደማርያም

Prof Mesfin Woldemariam Source: PD
ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያ ዛሬ በሕይወት የሉም። ከቶውንም በውዲቱ አገራቸው ኢትዮጵያ መሬት ዕቅፍ ውስጥ ለዘላለሙ ሊያርፉ የቀብር ሥነ ሥርዓታቸው እየተሰናዳ ነው። እ.አ.አ. በወርኃ ኖቬምበር የጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝን ወደ ስልጣን አወጣጥ፣ ኢትዮጵያዊ ብሔራዊ ስሜትንና የአፍሪካ ቀንድ ሁኔታን አስመልክተን ተነጋግረን ነበር። ለዝክረ መታሰቢያነት ደግመን አቅርበነዋል።
Share