Shot of a group of businesspeople interviewing a candidate in an office Source: Getty Imagesአውስትራሊያ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ሥራ ፈልጎ ለማግኘት ወይም ሌላ አዲስ ሥራ ለመፈለግ ረዘም ያለ ጊዜ ይወስዳል። የሥራ ፈላጊ ማመልከቻዎ ተመራጭ ሆኖ ለቃለ መጠይቅ ሲጠሩ በቅድሚያ ደስታን ይፈጥራል፤ ጥቂት ቆይቶም ጭንቀትን ሊያሳድር ይችላል። በሥራ ቃለ ምልልስ ወቅት መልካም ውጤት ለማግኘት የሚያሻዎ በቂ ዝግጅት ማድረግና ምን ሊገጥምዎት እንደሚችል ግንዛቤ ሊኖርዎት ይገባል።
Published
By Audrey Bourget
Presented by Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
አውስትራሊያ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ሥራ ፈልጎ ለማግኘት ወይም ሌላ አዲስ ሥራ ለመፈለግ ረዘም ያለ ጊዜ ይወስዳል። የሥራ ፈላጊ ማመልከቻዎ ተመራጭ ሆኖ ለቃለ መጠይቅ ሲጠሩ በቅድሚያ ደስታን ይፈጥራል፤ ጥቂት ቆይቶም ጭንቀትን ሊያሳድር ይችላል። በሥራ ቃለ ምልልስ ወቅት መልካም ውጤት ለማግኘት የሚያሻዎ በቂ ዝግጅት ማድረግና ምን ሊገጥምዎት እንደሚችል ግንዛቤ ሊኖርዎት ይገባል።