Refugee week 2022. Source: RCOAበየዓመቱ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች ለደኅነታቸው ጥበቃ የተሻለ መጠጊያ ፍለጋ ቀዬዎቻቸውን ለቅቀው ይሰደዳሉ። የስደተኞች ሳምንት አውስትራሊያ ውስጥ ዓለም አቀፉን የስደተኞች ቀን ጁን 20 / ሰኔ 13ን አካትቶ ከእሑድ ጁን 19 / ሰኔ 13 አንስቶ እስከ ቅዳሜ ጁን 25 / ሰኔ 18 ድረስ ስለ ስደተኞች ሕይወት ግንዛቤን ለማስጨበጥና ማለፊያ አስተዋፅዖዎቻቸውን ሞገስ ለማላበስ ይከበራል። የዘንድሮው 2022 መሪ ቃል "ፈውስ" የሚል ነው።
Published
Updated
By Roza Germian
Presented by Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
በየዓመቱ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች ለደኅነታቸው ጥበቃ የተሻለ መጠጊያ ፍለጋ ቀዬዎቻቸውን ለቅቀው ይሰደዳሉ። የስደተኞች ሳምንት አውስትራሊያ ውስጥ ዓለም አቀፉን የስደተኞች ቀን ጁን 20 / ሰኔ 13ን አካትቶ ከእሑድ ጁን 19 / ሰኔ 13 አንስቶ እስከ ቅዳሜ ጁን 25 / ሰኔ 18 ድረስ ስለ ስደተኞች ሕይወት ግንዛቤን ለማስጨበጥና ማለፊያ አስተዋፅዖዎቻቸውን ሞገስ ለማላበስ ይከበራል። የዘንድሮው 2022 መሪ ቃል "ፈውስ" የሚል ነው።