Settlement Guide: Tenants’ rights in Australia explained

Rental Source: AAP / AAP/Dan Himbrechts
ተከራዮች ቤቶችን ሲከራዩ ቁልፍ መብቶች አሏቸው፤ ኃላፊነቶችም አሉባቸው። ይሁንና፤ አንድ አዲስ የሕዝብ አስተያየት ስብስብስ እንደሚያመለክተው ከሆነ፤ በርካታ ተከራዮች ጭንቀትና መድሎኝነት አጋጥሟቸዋል። በቤት ኪራይ ገበያ፤ በተለይም አዲስ መጤዎች ለመድልኦና መታለል የተጋለጡ ሆነዋል። Feature by Ildiko Dauda/SBS News
Share