SKIP TO MAIN CONTENT

የሠፈራ መምሪያ - የተማሪዎች ሳምንት ምንድነው?

Settlement Guide: What is Schoolies Week?
Schoolies Week Source: AAP

የሁለተኛ ደረጃ ትምህርትን ማጠናቀቅ በመላው ዓለም ለወጣቶች ልዩ የሆነ ትርጉም አለው። አውስትራሊያ ውስጥ ተማሪዎች የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ሲጨርሱ ለአንድ ሳምንት የሚቆይ የፈንጠዝያ ጊዜ ያሳልፋሉ። በአያሌዎች ዘንድ ዝነኛ የሆነው የመዝናኛ ሥፍራም ጎልድ ኮስት ነው። በዚህ ወርኃ ኖቬምበርም አሥራ ስምንት ሺህ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን የጨረሱ ተማሪዎች እንደሚገኙ ይጠበቃል።

Published

By Amy Chien-Yu Wang

Presented by Kassahun Seboqa Negewo

Source: SBS

Skip to podcast episode content

የሁለተኛ ደረጃ ትምህርትን ማጠናቀቅ በመላው ዓለም ለወጣቶች ልዩ የሆነ ትርጉም አለው። አውስትራሊያ ውስጥ ተማሪዎች የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ሲጨርሱ ለአንድ ሳምንት የሚቆይ የፈንጠዝያ ጊዜ ያሳልፋሉ። በአያሌዎች ዘንድ ዝነኛ የሆነው የመዝናኛ ሥፍራም ጎልድ ኮስት ነው። በዚህ ወርኃ ኖቬምበርም አሥራ ስምንት ሺህ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን የጨረሱ ተማሪዎች እንደሚገኙ ይጠበቃል።

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now