በኮሮናቫይረስ ሳቢያ በርካታ አውስትራሊያውያን በመላው ዓለም ካሉ 88 ፐርሰንት መሥሪያ ቤቶች ጋር ተዳምረው፤ ከድንገተኛው የአሠራር ለውጥ ጋር ራሳቸውን ለማዋደድ ከቤት እየሠሩ ነው። የመስኩ ተጠባቢዎችም የሥራ ደህንነትን የተጠበቀ ማድረግ የአሠሪና ሠራተኞች የጋራ ፍላጎት መሆኑን እያመላከቱ ይገኛሉ።
Share

Published
Updated
By Amy Chien-Yu Wang
Presented by Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends


