በቪክቶሪያ እርድ ሥጋ ማዘጋጃ የተከሰተው የኮሮናቫይረስ - በቫይረሱ አዲስ ከተጠቁት 22 ሰዎች ውስጥ 19ኙን ይዟል። በጥቅሉ ከእርድ ሥጋ ማዘጋጃው ጋር በተያያዘ በቫይረሱ የተጠቁ ሰዎች ቁጥር 34 ደርሷል።
Share

Published
Updated
By Peggy Giakoumelos
Presented by Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends
