Azeb Gebreselassie (T-L) and Dr Hailay Abrha (R) Source: Suppliedዶ/ር ኃይላይ አብርሃ - በፍሊንደርስ ዩኒቨርሲቲ የተላላፊ በሽታዎች ተመራማሪ፤ አዜብ ገብረሥላሴ - በኒው ሳውዝ ዌይልስ ዩኒቨርሲቲ የጆርጅ ኢንስትቲትዩት የጤና ሥርዓት የሶስተኛ ዲግሪ ተማሪና ተባባሪ ተመራማሪ፤ በቅርቡ ስለቆመው በአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ተመራማሪዎች በይነ መረብ (Australian Based Ethiopian Researchers Network – ABREN) ይናገራሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዶ/ር ኃይላይ አብርሃ - በፍሊንደርስ ዩኒቨርሲቲ የተላላፊ በሽታዎች ተመራማሪ፤ አዜብ ገብረሥላሴ - በኒው ሳውዝ ዌይልስ ዩኒቨርሲቲ የጆርጅ ኢንስትቲትዩት የጤና ሥርዓት የሶስተኛ ዲግሪ ተማሪና ተባባሪ ተመራማሪ፤ በቅርቡ ስለቆመው በአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ተመራማሪዎች በይነ መረብ (Australian Based Ethiopian Researchers Network – ABREN) ይናገራሉ።
አንኳሮች
- በአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ተመራማሪዎች በይነ መረብ ጅማሮ
- ለመጀመሪያ ጊዜ ያካሔደው ሳይንሳዊ የውይይት መድረክ ፋይዳዎች
- የበይነ መረቡ የወደፊት የጉዞ አቅጣጫዎች