"ከኮርፖሬት ዓለም ወደ ግል ንግድ ያመራሁት 'ከተወሰነ ዕድሜ በኋላ አለቃ አይስፈልገኝም፤ ራሴ ለራሴ አለቃ መሆን እፈልጋለሁ' ብዬ አስብ ስለነበር ነው" ሶሎሜ ዳኛቸው14:00Salome Dagnachew. Source: S.Dagnachewኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (12.19MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ወ/ሮ ሶሎሜ ዳኛቸው የBaroque Interiors and Events ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ መሥራችና ዋና ሥራ አስፈፃሚ፤ ስለ ቤት ውስጥ ዲዛይኖችና የኩባንያቸውን ሚና አስመልክተው ይናገራሉ።አንኳሮች ባሮክ የቤት ውስጥ ዲዛይንና ኩነቶች በኢትዮጵያከኮርፖሬት ወደ ንግድ ዓለም ተግዳሮቶችና ስኬቶችShareLatest podcast episodes"ነቢይ አይደለሁም፤ ነቢይ እንዳልባል እንጂ ሁለቱም [ኢትዮጵያና ኤርትራ] ተለያይተው የሚኖሩ አይመስልም" ብርጋዲየር ጄኔራል ውበቱ ፀጋዬ"ባሕላችን ለትውልድ እንዲቀጥል ወላጆች ልጆቻቸውን ይዘው መጥተው ስለ ኢትዮጵያ አዲስ ዓመት እንዲያስረዱ ጥሪያችንን እናቀርባለን" ወ/ት ገነት ማስረሻአውስትራሊያን አክሎ 42 ሀገራት በኢትዮጵያ የተጀመረው የሽግግር ፍትሕ ሂደት ባለበት መቆሙና የሰብዓዊ መብቶች አያያዝ ሁኔታ እንዳሳሰባቸው ለተመድ አስታወቁ"የእኛ ዕድር ከዘርና ሃይማኖት ነፃ የሆነ ነው፤ ኑ ተደጋግፈን ማኅበራዊ ሕይወታችንን እናጎልበት፤ መልካም አዲስ ዓመት" የኢትዮ-አውስትራሊያ አንድነት መረዳጃ ዕድር