በአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ተመራማሪዎች በይነ መረብ የምርምር አባላት፤ ዶ/ር ኃይላይ አብርሃ - በፍሊንደርስ ዩኒቨርሲቲ የተላላፊ በሽታዎች ተመራማሪ፣ ዶ/ር ከፍያለው አዲስ አለነ - በከርተን ዩኒቨርሲቲ የኅብረተሰብ ጤናና ቴሌቶን የሕጻናት ምርምር መካነ ጥናት ተመራማሪና ዶ/ር ያየህይራድ ዓለሙ - በሞናሽ ዩኒቨርሲቲ የተላላፊ በሽታዎች ተመራማሪ፤ ኢትዮጵያ ውስጥ የኮቪድ - 19 ወረርሽ ተዛማችነትንና የሕይወት ቀጠፋ ንረትን የሚያመላክቱ የምርምር ትንበያ ግኝቶችን ይጠቁማሉ።
አንኳሮች
- በኢትዮጵያ የኮቪድ - 19 ወረርሽኝ ስርጭትና የመከላከያ መንገዶች
- ኮሮናቫይረስ በስፋት ሊስፋፋ የሚችልባቸው ሥፍራዎች ትንበያ
- የኮቪድ – 19 ፅኑ ሕሙማን በአማራና ኦሮሚያ ክልሎች የመበርከት ትንበያ
Share






