በደን ቃጠሎ ወቅት ቤተሰብዎንና ንብረትዎን ከአደጋ ለማዳን እንደምን ዕቅድ ሊነድፉ ይችላሉ?05:26 Source: Gettyአውስትራሊያ ስትገለጥView Podcast SeriesFollow and Subscribe Apple Podcasts Spotify Download (4.39MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ቤተሰብዎንና ቤትዎን ከእሳት አደጋ ተጋላጭነት መታደግ ማለት ቀድመው ስንዱ መሆን ማለት ነው። የመስኩ ጠበብትም ለደን ቃጠሎዎች ተጋላጭ የሆኑ ቀዬዎች የሚኖሩ ሰዎች የድንገተኛ አደጋ ዕቅድ እንዲኖራቸው ምክረ ሃሳብ የሚለግሱት ለዚህ ነው።ShareLatest podcast episodes#107 የዱር እንሰሳትን መጠበቅ | ስለ እንሰሳትና ተፈጥሮ መናገር#106 Mmm or Hmm? Trying new and unusual food#105 Celebrating small wins at work#104 Talking about school exams | NAPLAN