2019 Post-Election Analysis: Dr Tebeje Molla

Dr Tebeje Molla Source: Courtesy of PD
ዶ/ር ተበጀ ሞላ፤ ሜይ 18 በተካሄደው የአውስትራሊያ አገር አቀፍ ምርጫ፤ ለተቃዋሚው ሌበር ፓርቲ ድል መነሳትና ለሊብራል-ናሽናልስ ጥምር መንግሥት ለሶስተኛ ጊዜ መመረጥ አስተዋፅኦ ያበረከቱትን አንኳር አዎንታዊና አሉታዊ ጉዳዮች ነቅሰው ምልከታቸውን ያንጸባርቃሉ።
Share