2019 Post-Election Analysis: Seblewerk Tadesse

Seblework Tadesse Source: Courtesy of SWT
ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ፤ ሜይ 18 በተካሄደው የአውስትራሊያ አገር አቀፍ ምርጫ፤ ለተቃዋሚው ሌበር ፓርቲ ድል መነሳትና ለሊብራል-ናሽናልስ ጥምር መንግሥት ለሶስተኛ ጊዜ መመረጥ አስተዋፅኦ ያበረከቱትን አንኳር አዎንታዊና አሉታዊ ጉዳዮች ነቅሰው ምልከታቸውን ያንጸባርቃሉ።
Share