በርካታ የሥራ አጥነት ድጎማ ተቀባዮች ኑሮን በ $40 በቀን ለመግፋት ባለመቻላቸው ለረሃብ እየተጋለጡ ነው

A nearly-empty fridge Source: Getty Images
አንድ አዲስ ይፋ የአስተያየት ስብስብ የሥራ አጥነት ድጎማ ተቀባዮች በ40 ዶላር በቀን ድጎማቸውን ለማብቃቃት የምግብ፣ የመብራትና ውኃ አጠቃቀማቸውን እየቀነሱ መሆኑን አመላክቷል። መንግሥት በሥራ አጥነት ድጎማ ላይ ገንዘብ እንዲጨምር የግፊ ጫና እየተደረገበት ነው።
Share