Watch FIFA World Cup 2026™

LIVE, FREE and EXCLUSIVE

የጥምር ዜግነት ጉዳይ በአጀንዳነት ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ቀረበ

Amharic HOMELAND REPORT 2024.png
Credit: SBS Amharic

የቀድሞው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ጆ ባይደን በሰሜን ኢትዮጵያ በተካሔደው ጦርነት ሳቢያ በኢትዮጵያ ላይ ጥለውት የነበረውን የተለያዩ ዕቀባዎችን የያዘው ፕሬዚደንታዊ ትዕዛዝ፤ በፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ለተጨማሪ አንድ ዓመት ፀንቶ እንዲቆይ ተወሰነ


Published

Updated

By Demeke Kebede

Source: SBS


Share this with family and friends


የቀድሞው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ጆ ባይደን በሰሜን ኢትዮጵያ በተካሔደው ጦርነት ሳቢያ በኢትዮጵያ ላይ ጥለውት የነበረውን የተለያዩ ዕቀባዎችን የያዘው ፕሬዚደንታዊ ትዕዛዝ፤ በፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ለተጨማሪ አንድ ዓመት ፀንቶ እንዲቆይ ተወሰነ


ታካይ ዜናዎች

  • በንግድ ዘርፍ የተሠማሩ አካላት በሞተር ኃይል የሚቀሳቀሱ ጀልባዎችን ለአንድ ዓመት ያህል ወደ ሀገር ውስጥ ከቀረጥና ታክስ ነፃ እንዲያስገቡ የገንዘብ ሚኒስቴር ፈቀደ
  • በኢትዮጵያ አየር መንገድ ላይ የናይጄሪያ የአየር ትራንስፖርት ሠራተኞች ማኅበር ጠርቶት የነበረውን የሠራተኞች የሥራ ማቆም አድማ በሀገሪቱ መንግሥት አሸማጋይነት መሰረዙ ተመለከተ
  • የአዲስ አበባ የአየር ንብረት የስምምነት ሰነድ ፀደቀ
  • ያለ ሐኪም ትዕዛዝ የሚሸጡ መድኃኒቶች ላይ የታክስ አፈፃፀም እንዲቆም ተጠየቀ
  • በ18 ወራት ብቻ በሕገወጥ መንገድ 223 ሺህ ኢትዮጵያውያን ወደ ዓረብ ሀገራት መሰደዳቸው ተገለጠ

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now