አገርኛ ሪፖርት - የሕወሓትና አዲፓ መግለጫዎች አሳስቢም፤ አነጋጋሪም እየሆኑ ነው10:14 Source: Courtesy of PDSBS AmharicView Podcast SeriesFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (18.75MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android አገርኛ ሪፖርት - የሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) ማዕከላዊ ኮሚቴና የአማራ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዲፓ) ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ያወጧቸው መግለጫዎች አሳሳቢም፤ አነጋጋሪም መሆንን ቀዳሚ ትኩረቱ አድርጓል።ShareLatest podcast episodes"የሴቶች ጉዳይ የተወሰኑ ሰዎች ኃላፊነት ብቻ አይደለም። ሁላችንም ለሴቶች ክብር፣ ነፃነት፣ እኩልነትና በዋናነት ለደህንነታቸው መቆም አለብን።" ናዲያ ሞናያ"ግጥም ውስጤ ያለውን ስሜት የምገልፅበት፣ አንባቢን በእኔ ዓለም ውስጥ፣ ስሜቶቼ ውስጥ የምጋብዝበት መድረክ ነው" ናዲያ ሞናያ"ከመማር ጋር ኃላፊነት አለ፤ የተማሩትን ለሌላው ማስተላለፍ የራስን ኃላፊነት መወጣት ነው። ለሕይወትም ትርጉም አለው።" ናዲያ ሞናያ"ይህ የትንሣኤ በዓል ለሁላችንም የፍቅር፣ የአንድነት፣ የመሰባሰቢያ፣ ራሳችንን የመጠየቂያ በዓል እንዲሆንልን ከልብ እንመኛለን" ቀሲስ መልአከ ፀሐይ መንግሥቱ ኃይሌ