Election 2019: Profile of the Australian Greens

Greens member for Melbourne Adam Bandt (right) with Greens leader Richard Di Natale Source: AAP
የአውስትራሊያ ግሪንስ ፓርቲ በይፋ የተመሠረተው እ.አ.አ. ኦገስት 30, 1992 ከየክፍለ አገራቱ ሲድኒ ላይ በተሰባሰቡ የግሪን አባላት ነው። ለግሪንስ ፓርቲ በአውስትራሊያ ፖለቲካ ውስጥ ለሶስተኛ ዋነኛ ፓርቲነት እንዲበቃ ያደረጉት የቀድሞው መሪ ቦብ ብራውን ናቸው።
Share