Ethiopian Somali Democratic Council: Dr Gorse Ismail

Source: Courtesy of GI
ዶ/ር ጎርሴ ኡስማኢል፤ የኢትዮጵያ ሶማሌ ዴሞክራሲያዊ ምክር ቤት ሊቀ መንበር፤ በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ፣ የፓርቲያቸውን ተልዕኮዎችና ድርጅታቸው በቅርቡ ወደ ኢትዮጵያ ገብቶ በለውጡ ሂደት ላይ ምን ዓይነት አስተዋፅኦዎችን ለማድረግ እንደወጠነ ይናገራሉ።
Share