Ethiopian Women in Lebanon: Desi Baissa and Alia Mumie

Alia Mumie (L), and Desi Baissa Source: SBS Amharic
ወ/ሮ ደሲ ባይሳና ወ/ሮ አሊያ ሙሜ፤ ሊባኖስ ውስጥ ለጉስቁልና ተዳርገው ያሉ ሴቶች ኢትዮጵያውያትን እንደምን ለመታደግ እንደተነሳሱና ስለምን በበጎ አድራጎት ሥራዎቻቸውም ለመቀጠል እንደሚሹ ይናገራሉ። ኢትዮጵያውያን በመካከለኛው ምሥራቅ ላሉ ጉስቁል ወገኖች ደራሽ እንዲሆኑም ይማጠናሉ።
Share