Ethiopia's Education Policy Road map on discussion Part III

LR-Fasika,Tebeje & Yirga Source: Supplied
የትምህርት ምኒስቴር የኢትዮጵያን ትምህርት ጥራት ፤ ተደራሽነት ፤ አግባብነት እና ፍትሀዊነትን ለማረጋገጥ ባወጣው ፍኖተ ካርታ ዙርያ ከወ/ ሮ ፋሲካ ገ/ጻድቅ ወ/ ሰንበት በካናዳ ቶሮንቶ ዩኒቨሪሲቲ በትምህርት ማህበራዊ ፍትህ የዶክትሬት እጩ ፤ ዶ/ር ተበጀ ሞላ በሜልበርን ዲከን ዪቨርሲቲ በአውስትራሊያ የትምህርት ፖሊሲ ፍትሃዊነትና ተደራሽነት ላይ የጥናት ባለሙያ፤ ዶ/ር ይርጋ ገላው በአውስትራሊያ ፐርዝ ከርተን ዪኒቨርሲቲ በትምህርት ተገቢነት ላይ ተመራማሪ ጋር የተደረግ ከፍል ሶስት ውይይት ውይይት ።
Share




