Watch FIFA World Cup 2026™

LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Interview with Abune Petros and Ambassador Tirfu Kidanemariam

.

LR ,Abune Petros and Ambassador Tirfu Source: SBS Amharic

የሁለቱን ሲኖዶሶች ውህደት ምክንያት በማድረግ በአውስትራሊያ ሜልበርን ታላቅ የእርቅና የአንድነት ጉባኤ ሴፕቴምበር 29,2018 ተደርጓል። በጉባኤ በአውስትራሊያ የኢፊዴሪ ባለ ሙሉ ባለ ሰልጣን አምባሳደር ትርፉ ኪዳነማርያም እና የኢምባሲው ማህበረሰብ የየሀገረ ስብከቱ እና ደብሩ የሃይማኖት አባቶች መዘምራንና ምእመናን ተገኝተው ነበር ። ብጹእ አቡነ ሔኖክ በጉባኤው መክፈቻ የቤተክርስቲያኒቱን ጥንታው ታሪክ አንስተው የተናገሩ ሲሆን ብጹእ አቡነ ጴጥሮስ በበኩላቸው ቤተክርስቲያኒቱን ከዚህ በኋላ ለአገር ግንባታ የቆመች መሆኗን አረጋግጠዋል። የኢትዮጵያ መንግስት እያራመደው ባለው ለውጥ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የምታበረክተው አስተዋጻኦ ከፍተኛ መሆኑና በቀጣይም ኢምባሲው ከኢትዮጵያውያን አውስትራሊያውያን ጋር ባንድነት እንደሚሰራ አምባሳደር ትርፉ ኪዳነማርያም ቃል ገበተዋል። የጉባኤውንም አጠቃይ ይዘትና ያመጣውንም ፋይዳ አስመልክተንም ከብጹእ አቡነ ጴጥሮስ በአውስትራሊያና ኒውዚላንድ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና በአውስትራሊያ የኢፊዴሪ ባለ ሙሉ ባለ ሰልጣን አምባሳደር ትርፉ ኪዳነማርያም ጋር ቆይታ አድርገናል።

Published

Updated

By Martha Tsegaw

Source: SBS

Share this with family and friends

የሁለቱን ሲኖዶሶች ውህደት ምክንያት በማድረግ በአውስትራሊያ ሜልበርን ታላቅ የእርቅና የአንድነት ጉባኤ ሴፕቴምበር 29,2018 ተደርጓል። በጉባኤ በአውስትራሊያ የኢፊዴሪ ባለ ሙሉ ባለ ሰልጣን አምባሳደር ትርፉ ኪዳነማርያም እና የኢምባሲው ማህበረሰብ የየሀገረ ስብከቱ እና ደብሩ የሃይማኖት አባቶች መዘምራንና ምእመናን ተገኝተው ነበር ። ብጹእ አቡነ ሔኖክ በጉባኤው መክፈቻ የቤተክርስቲያኒቱን ጥንታው ታሪክ አንስተው የተናገሩ ሲሆን ብጹእ አቡነ ጴጥሮስ በበኩላቸው ቤተክርስቲያኒቱን ከዚህ በኋላ ለአገር ግንባታ የቆመች መሆኗን አረጋግጠዋል። የኢትዮጵያ መንግስት እያራመደው ባለው ለውጥ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የምታበረክተው አስተዋጻኦ ከፍተኛ መሆኑና በቀጣይም ኢምባሲው ከኢትዮጵያውያን አውስትራሊያውያን ጋር ባንድነት እንደሚሰራ አምባሳደር ትርፉ ኪዳነማርያም ቃል ገበተዋል። የጉባኤውንም አጠቃይ ይዘትና ያመጣውንም ፋይዳ አስመልክተንም ከብጹእ አቡነ ጴጥሮስ በአውስትራሊያና ኒውዚላንድ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና በአውስትራሊያ የኢፊዴሪ ባለ ሙሉ ባለ ሰልጣን አምባሳደር ትርፉ ኪዳነማርያም ጋር ቆይታ አድርገናል።

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Listen to our podcasts

Get the latest with our exclusive in-language podcasts on your favourite podcast apps.

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Watch now