Watch FIFA World Cup 2026™

LIVE, FREE and EXCLUSIVE starting June 12 2026

"ለእኔ ገብረክርስቶስ ደስታ በጣም ሀገራዊም፤ ዘመናዊም ነው። በሥራዎቹ ውስጥ የቀረርቶ፣ ፉከራና የቅኔ መንፈስም ይታየኛል" ከበደች ተክለአብ

G Desta.png

Artist and Poet, Gebrekristos Desta. Credit: Rita Pankhurst / Gebre Kristos - Through the Eyes of Friends and Relatives

በቅርቡ በሀገረ አሜሪካ - ኦክላሃማ ዩኒቨርሲቲ፤ የአንጋፋው ኢትዮጵያዊ ሰዓሊና ገጣሚ ገብረክርስቶስ ደስታ የጥበብ ሥራዎችና የሕይወት ዘመን አሻራዎቹ ላይ ያተኮረና የዘከረ ሲፖዚየም ተካሂዷል። የሕይወት ዘመን የጥበብ ሥራዎቹን አንስተው ከዘከሩት ተጠባቢዎች መካከል በሥነ ግጥም፣ ሥነ ቀለም ቅብ፣ ቅርፃ ቅርፅና የንድፍ ሥራዎች ዘርፍ ስመጥርና መምህርት የሆኑት ከበደች ተክለአብ ናቸው።

Published

Updated

By Kassahun Negewo

Source: SBS

Share this with family and friends

በቅርቡ በሀገረ አሜሪካ - ኦክላሃማ ዩኒቨርሲቲ፤ የአንጋፋው ኢትዮጵያዊ ሰዓሊና ገጣሚ ገብረክርስቶስ ደስታ የጥበብ ሥራዎችና የሕይወት ዘመን አሻራዎቹ ላይ ያተኮረና የዘከረ ሲፖዚየም ተካሂዷል። የሕይወት ዘመን የጥበብ ሥራዎቹን አንስተው ከዘከሩት ተጠባቢዎች መካከል በሥነ ግጥም፣ ሥነ ቀለም ቅብ፣ ቅርፃ ቅርፅና የንድፍ ሥራዎች ዘርፍ ስመጥርና መምህርት የሆኑት ከበደች ተክለአብ ናቸው።

በበርካታ ፅሑፎች ገብረ ክርስቶስ ደስታን የአውሮፓ ውጤት ብቻ አድርገው ያቀርባሉ። በተለይም ስዕሎቹን በሚመለከት የጀርመን expressionism ዝንባሌው በብዛት ተፅፏል። በእርግጥም፤ የጀርመን expressionism ዝንባሌ አለበት። በእኔ ጥናትና አስተሳሰብ ያ ብቻ ሳይሆን የpure abstraction ዝንባሌም የነበረውና ከእዚያም በላይ የሔደ ሰው ነው። በእዚያ ዘመናዊነት ውስጥ ኢትዮጵያዊ ሥራም አለበት።
ከበደች ተክለአብ

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now