"ገብረክርስቶስ ደስታ ትልቅ አስተዋፅዖ አድርጓል ተብሎ የሚታመነው የ'ዘመናዊነት' ሥነ ጥበብ አሠራርን ኢትዮጵያ ውስጥ ቀድመው ካነሱት አንዱ በመሆኑ ነው" ከበደች ተክለአብ15:27ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛFollow and SubscribeFollow and SubscribeFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (14.15MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and AndroidKebedech Tekleab is a poet, painter, and sculptor, and an Associate Professor of Art at the City University of New York, Queensborough Community College. Credit: Leonardo A Correa Cifuentesበቅርቡ በሀገረ አሜሪካ - ኦክላሃማ ዩኒቨርሲቲ፤ የአንጋፋው ኢትዮጵያዊ ሰዓሊና ገጣሚ ገብረክርስቶስ ደስታ የጥበብ ሥራዎችና የሕይወት ዘመን አሻራዎቹ ላይ ያተኮረና የዘከረ ሲፖዚየም ተካሂዷል። የሕይወት ዘመን የጥበብ ሥራዎቹን አንስተው ከዘከሩት ተጠባቢዎች መካከል በሥነ ግጥም፣ ሥነ ቀለም ቅብ፣ ቅርፃ ቅርፅና የንድፍ ሥራዎች ዘርፍ ስመጥርና መምህርት የሆኑት ከበደች ተክለአብ ናቸው።Follow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (14.15MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and AndroidPublished 8 May 2026 4:24pmUpdated 8 May 2026 5:39pmBy Kassahun NegewoSource: SBSSkip to podcast episode contentShare this with family and friendsCopy linkShareበቅርቡ በሀገረ አሜሪካ - ኦክላሃማ ዩኒቨርሲቲ፤ የአንጋፋው ኢትዮጵያዊ ሰዓሊና ገጣሚ ገብረክርስቶስ ደስታ የጥበብ ሥራዎችና የሕይወት ዘመን አሻራዎቹ ላይ ያተኮረና የዘከረ ሲፖዚየም ተካሂዷል። የሕይወት ዘመን የጥበብ ሥራዎቹን አንስተው ከዘከሩት ተጠባቢዎች መካከል በሥነ ግጥም፣ ሥነ ቀለም ቅብ፣ ቅርፃ ቅርፅና የንድፍ ሥራዎች ዘርፍ ስመጥርና መምህርት የሆኑት ከበደች ተክለአብ ናቸው።አንኳሮችየሲምፖዚየም ዝግጅት ተነሳሽነትፋይዳዎችገብረክርስቶስ ደስታ በኢትዮጵያውያንና ባሕር ማዶኞች አንደበትምስጋናShareLatest podcast episodes06:50የአንድ አውስትራሊያዊ አባትና ሁለት ሕፃናት ልጆች ሕይወት ባሊ - ኢንዶኔዥያ ውስጥ አለፈpodcast episode6 minutes 50 seconds03:53"አዲሱ ዓመት የጤና፣ የመተሰሳብና የፍቅር እንዲሆንልን፤ ሰላምንም ይዞ እንዲመጣልን ጥልቅ ምኞታችንን እንገልጣለን" በፐርዝ የኢትዮ- አውስትራሊያ መረዳጃ ዕድርpodcast episode3 minutes 53 seconds06:21"አዲሱ አመት የታሰሩት የሚፈቱበት የተፈናቀሉት ወደቤታቸው የሚመለሱበት የወደቁት የሚነሱበት ፍቅር እና አንድነት የሚሰፍንበት የበረከት አመት ይሁንልን ።" መላክ ጸሃይ ቀሰስ መንግስቱ ሀይሌpodcast episode6 minutes 21 seconds05:05የዘንድሮው አዲስ አመት አይኖቻችንን ዘለአለማዊ ተስፋ ወደሚሆነው እግዚአብሄር የምናነሳበት ፤ ተስፋ የቆረጡ በአዲስ ተስፋ የሚታደሱበት ፤ እርሱን የሚፈልጉት ሁሉ የሚያሻቸውን የሚያገኙበት ይሁንልን ። ” ዶ/ር ናትናኤል ገመዳpodcast episode5 minutes 5 seconds