Interview with Ato Ayele Lire

Ato Ayele Lire Source: SBS Amharic
አቶ አየለ ሊሬ በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የአውስትራሊያና ኒውዚላንድ የፖለቲካና ፐብሊክ ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች ሃላፊ፤ በአሁን ሰአት አምባሲው በአውስትራሊያ ፤ኒውዚላንድ እንዲሁም ፊጂ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር አብሮ ለመስራት ተግባራዊ ስራዎችን መጅመሩን ገልጸዋል።
Share




