መልአከ ፀሐይ ቀሲስ መንግሥቱ ኃይሌ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያ የምስራቅ አውስትራሊያ እና ኒውዚላንድ አሕጉረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ፤ የብሪዝበን ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ፤ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በዓለ ልደት አከባበርን አስመልክተው ያስረዳሉ። መልካም ምኞታቸውንም ይገልጣሉ።
አንኳሮች
- የምሥራች ቃል
- ክርስቶስ ስለምን በበረት ተወለደ?
- መንፈሳዊ መልዕክት
Share






