Watch FIFA World Cup 2026™

LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Interview with Ato Mekonnen Kebede Part I

.

Ato Mekonen Kebede Source: SBS Amharic

አቶ መኮንን ከበደ የአንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች መምህር፤ በመማር ማስተማሩ ሂደት ውስጥ በተለይ በአውስትራልያ አዲስ ሰፋሪ ከሆኑ ቤተሰቦች የሚመጡ ተማሪዎች የሚገጥማቸውን ችግሮችና፤ በወላጆች እና ልጆቻቸው መካከል የሚፈጠሩ የአስተሳሰብ ክፍተቶች ፤በተማሪዎቹ ላይ የሚያመጡትን አሉታዊ ተጽእኖዎችና ተወያይተናል ። በችግሮቹ ላይ ብቻ ሳይሆን ትምህርት ቤቶች እና መምህራን ተማሪዎች የተሻለ ውጤት እንዲያመጡ ያላቸውንም ድጋፍ በተመለከተ ማብራሪያ ሰጥተውናል።

Published

Updated

By Martha Tsegaw

Source: SBS

Share this with family and friends

አቶ መኮንን ከበደ የአንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች መምህር፤ በመማር ማስተማሩ ሂደት ውስጥ በተለይ በአውስትራልያ አዲስ ሰፋሪ ከሆኑ ቤተሰቦች የሚመጡ ተማሪዎች የሚገጥማቸውን ችግሮችና፤ በወላጆች እና ልጆቻቸው መካከል የሚፈጠሩ የአስተሳሰብ ክፍተቶች ፤በተማሪዎቹ ላይ የሚያመጡትን አሉታዊ ተጽእኖዎችና ተወያይተናል ። በችግሮቹ ላይ ብቻ ሳይሆን ትምህርት ቤቶች እና መምህራን ተማሪዎች የተሻለ ውጤት እንዲያመጡ ያላቸውንም ድጋፍ በተመለከተ ማብራሪያ ሰጥተውናል።

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Listen to our podcasts

Get the latest with our exclusive in-language podcasts on your favourite podcast apps.

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Watch now