“ኢትዮጵያ ቢያንስ ከ75 ፐርሰንት ባላነሰ ወጪዋን ራሷ መሸፈን አለባት።” - ሚኒስትር አዳነች አቤቤ

Adanech Abebe - Minister for Revenues Source: Courtesy of MoR
አዳነች አቤቤ፤ የኢፌዴሪ ገቢዎች ሚኒስትር ስለ ቀረጥና ግብር ስብሰባ፣ የጉምሩክ አሠራርን ስለማዘመን፣ የገቢዎች ዕቅድና በባህር ማዶ ስለሚኖሩ ኢትዮጵያውያውንና ትውልደ ኢትዮጵያውን የማበረታቻ ቀረጥና ታክስ ይናገራሉ።
Share