New Labor frontbench team announced

Labor leader Anthony Albanese unveils shadow cabinet in Sydney Source: SBS
የፌዴራል ተቃዋሚ ቡድን አዲስ ከተመረጠው የስኮት ሞሪሰን መንግሥት ጋር ለመፋለም አቻ የሚኒስቴር ቃል አቀባዮችን ደልድሏል። ሃያ አራት አባላት ያለው የአልባኒዚ አዲሱ ካቢኔ እኩል አሥራ ሁለት ሴቶችና አሥራ ሁለት ወንዶችን ያቀፈ ነው።
Share