Panel discussion with Megabi Mestir Anteneh Gebreyes and Ato Daniel Tsegaye

. Source: AG & DT
“ የቤተክርስትያን አንድነት በአባቶች መታወጁን ተከትሎ እንደ ምእመን እያንዳንዳችን ወደ አንድነት ሊያመሩ የሚችሉ መንገዶችን መከተል ይኖርብናል። ” - መጋቢ ምስጢር አንተነህ ገብረየስ “ የቤተክርስትያንን አስተዳደር በተመለከተ ከታች ወደላይ የሚለው አካሄድ መቆም አለበት አባቶች የሚሉትን ምእመኑ መከተል እና በተግባር ማዋል ይኖርበታል። ” አቶ - ዻናኤል ጸጋዬ
Share




