Public forum in Canberra to support Ethiopia’s Prime Minister Dr Abiy Ahmed

TL Sherif ,DL, Kefyalew ,TR, Sintayehu ,DR Adugna

. Source: Supplied

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ወደ ኃላፊነት ከመጡ በኋላ ላመጧቸው ለውጦች ድጋፍ እና እውቅና ለመስጠት በካንብራ የተጠራ የውይይት መድረክ። ቅዳሜ ሴፕቴምበር 8, 2018 በአውስትራልያ ዋና ከተማ ካንብራ በኢትዮጵያ የተከሰተውን ለውጥ ለመደገፍ “ የመደመርና የመቀራረብ ውይይት ተደርጎ ነበር። በውይይቱም በአውስትራሊያ የኢፊድሪ ባለሙሉ ስለጣን አምባሳደር ትርፉ ኪዳነማርያምና በካንብራ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ተሳትፈዋል። የኢምባሲው ማህበረሰብም ከአብላጫው የካንብራ ነዋሪዎች ጋር ተገናኝተው ሲወያዩ ይህ የመጀመሪያው እንደሆነ አዘጋጅ ኮሚቴዎቹና ተሳታፊዎቹ ገልጸዋል። እኛም ወይይቱን አስመልክትን ከዶ/ር ሸሪፍ ሰይድ በካምብራ "የመደመርና የመቀራረብ ውይይት" ዝግጅት ሰብሳቢ እና አወያይ ፤ወ/ሪት ስንታየሁ ፍቅሬ የዝግጅቱ ኮሚቴ አባል ፤ ወ/ሮ አዱኛ አለሙ የዝግጅቱ ተሳታፊ ፤ አቶ ከፍያለው አዲስ ጋር ቆይታ አድርገናል።



Share
Follow SBS Amharic

Download our apps
SBS Audio
SBS On Demand

Listen to our podcasts
Independent news and stories connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians.
Ease into the English language and Australian culture. We make learning English convenient, fun and practical.
Get the latest with our exclusive in-language podcasts on your favourite podcast apps.

Watch on SBS
SBS World News

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service