Watch FIFA World Cup 2026™

LIVE, FREE and EXCLUSIVE

ግብፅ ኢትዮጵያ ካሣ ትክፈለኝ አለች

Amharic HOMELAND REPORT 2024.png
Credit: SBS Amharic

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክና ገንዘብ ሚኒስቴር 'ዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት (IMF) አራተኛውን ዙር የኢትዮጵያ የብድር ግምገማ ሰሞኑን ማፅደቁ የሀገሪቱ ምጣኔ ሀብት ቀደም ሲል ከተጠበቀው በላይ ጠንካራ መሆኑን ያረጋግጣል' አሉ


Published

Updated

By Demeke Kebede

Source: SBS


Share this with family and friends


የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክና ገንዘብ ሚኒስቴር 'ዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት (IMF) አራተኛውን ዙር የኢትዮጵያ የብድር ግምገማ ሰሞኑን ማፅደቁ የሀገሪቱ ምጣኔ ሀብት ቀደም ሲል ከተጠበቀው በላይ ጠንካራ መሆኑን ያረጋግጣል' አሉ


ታካይ ዜናዎች

  • የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዘጠኝ ቦይንግ 787-9 ድሪምላይነር አውሮፕላኖችን ከቦይንግ ኩባንያ ገዛ
  • በኢትዮጵያ ኢ-መደበኛ ፍልሰትን ከሚያስፋፉ ምክንያቶች አንዱ የሃይማኖት መሪዎችና የሀገር ሽማግሌዎች ወጣቶችን እየመረቁ መሸኘታቸው ይገኝበታል ተባለ
  • የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በምሥራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ደረጃን ያዘ
  • በኢትዮጵያ መቆየት የሚያስችላቸውን ሰነድ ሳይዙ የተገኙ ከስድስት ሺህ በላይ የውጭ ሀገር ዜጎች ተጠያቂ ተደረጉ
  • የከተራ በዓልን ሲያስተባብሩ የነበሩ አራት ወጣቶች በኤሌክትሪክ አደጋ ሕይወታቸው አለፈ

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now