SBS Amharic in Gonder and Gojjam

. Source: SBS Amharic
የኤስ ቢ ኤስ ጋዜጠኛ ካሳሁን ሰቦቃ በኢትዮጵያ የሁለተኛ ሳምንት ቆያታውን በጎንደር እና ጎጃም አድርጟል ። በጉዞው የዳሰሳቸውን ጉዳዮች አጋርቶናል ከነዚሀም መካከል ፦ - የጎንደር ፋሲል ግንብ እና ጥንታዊ አብያተ ክርስቲያናት ጉብኝት ፤ - የጎንደር ዩኒቨሪሲቲ በኢትዮጰያ ካሉት ተቋማት ለተከታታይ ሁለት አመታት የቀዳሚነት ቦታን እንደያዘ ነው ፤ - ለጎንደር እና ለአካባቢው ሰባት ሚሊዮን ህዝብ ያለው አንድ ሪፈራል ሆስፒታል ብቻ ነው ፤ - የሟቹ ኢንጂነር ስመኘው አባት አቶ በቀለ አይናለምን ለመርዳት ከመንግስት ጀምሮ ብዙዎች ቃል ቢገቡም ማንም የጠየቃቸው የለም የሚኖሩበት ሁኔታ እጅግ አሳዛኝ ነው ፤ - ብአዴን ፩፪ መደበኛ ጉባኤውን በባህር ዳር እያካሄደ ይገኛል በመጨው እሁድ እንደሚጠናቀቅ ይጠበቃል። የሚሉት ዋና ዋናዎቹ ናቸው።
Share




